የተፋጠነ ትምህርት መርሀግብርና የዳግም ዕድል ትምህርትን ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ
ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ሕፃናትን ወደ ትምህርት ለመመለስ፣ የትምህርት ዕድልን ለማስፋትና የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ሉሚኖስ ፈንድ ኢትዮጵያ ከወላይታ ልማት ማህበር፣ ከወላይታ ዞንና ከወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ጋር ያለውን ትብብር በቀጣይ ለማጠናከር ያለመ ምክክር አካሄደ። የሉሚኖስ ፈንድ ፕሮግራም ሲኒየር ዳይሬክተር ዶ/ር አለማየሁ ገብረ፥ በረጅም ጊዜ ከወላይታ ልማት ማህበር ጋር በተገነባዉ አጋርነት በተፋጠነ ትምህርት መርሀ
የተፋጠነ ትምህርት መርሀግብርና የዳግም ዕድል ትምህርትን ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ Read More »











