ww
Shadow

የተመረጡ ዜናዎች/Selected News

የማህበሩ 25ኛ ዓመት የአባላት መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ

የጉባኤውን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ዋና ተጠሪ እና የወላይታ ልማት ማህበር ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገብረመስቀል ጫላ እንደተናገሩት ወላይታ ማንነቱን ጠብቆ የኖረ፤ የዳበረና ተዝቆ የማያልቅ ባህል ያለው ህዝብ ነው። የወላይታ ህዝብ እንግዳ ተቀባይ፣ በመቻቻልና በመከባበር...

በእውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በመስራት ግብርናን ለማዘመን የሚያስችል ውይይት ተደረገ፡፡

ወላይታ ልማት ማህበር በዞኑ በሚያከናውናቸው የልማት ስራዎች ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ዘመናዊ አሰራሮችን በመተግበር የእውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ ይሰራል፡፡ ማህበሩ ባሳለፍነው ዓመት ከወላይታ ዞን አስተዳደርና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን ይህንን የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራን ለማሳደግ የስራ መሪዎች...

ተቋማትን በማጠናከርና በማስቀጠል ረገድ ሁሉም ሰራተኞች ድርሻ እንዳላቸው ተገለጸ፡፡

ወላይታ ልማት ማህበር ላለፉት 25 ዓመታት በሰራተኞች ቁርጠኝነትና በጠንካራ አመራር በህዝቡ ውስጥ ገብቶ በመስራት ሰፊና ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራትን እያከናወነ እንደቆየ ይታወቃል፡፡ ማህበሩ እነዚህን ተግባራት ለማስፋፋትና ይበልጥ ህዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የተለያዩ የሪፎርም ስራዎችን...

የወላይታ ልማት ማህበር በሦስት መቶ ሚሊየን ብር ወጪ የትራክተር ፣ባክሎቤር እና ግሬደር ግዢ ፈፀመ።

‎ማህበሩ ከሞኤንኮ ኢትዮጵያ የገዛቸውን ትራክተሮች እና ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖችን በዛሬው ዕለት በወላይታ ጉተራ ሆቴል፣ ቱሪዝምና ስልጠና ማዕከል ላይ በመገኘት ተረክቧል ። ‎ማህበሩ ከምስረታው አንስቶ በዘላቂ ኑሮ ማሻሻል ላይ ትኩረቱን በማድረግ በርካቶችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ አይዘነጋም ።...

የኢትዮ- ቻይና ወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ከወላይታ ልማት ማህበር ጋር በጋራ ለመሰራት የሚያስችል ስምምነትን ተፈራረሙ።

የኢትዮ- ቻይና የወዳጅነት ትብብር ኮሚቴ ከወላይታ ልማት ማህበር ጋር በተለያዩ ስራዎችን በጋራ ለመሰራት ተፈራርሟል። የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የልማት ማህበሩ የበላይ ጠበቃ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ ኢትዮጵያና ቻይና ለረጅም ዘመናት የቆየ ግንኙነት ያላቸው ሀገር መሆናቸውን ገልፀዋል። ወላይታ ምቹ የአየር፣...

ለተማሪዎች የሚቀርበው ወተት ጥራቱና ደህንነቱ የተጠበቀ መሆን እንደሚገባው ተገለጸ፡፡

ወላይታ ልማት ማህበር በወላይታ ዞንና በወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር SNV ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር የወተት ምርትና ምርታማትን ለማሳደግ BRIDGE+ ፕሮጀክት እየተገበረ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ከፕሮጀክቱ ተግባራት አንዱ የትምህርት ቤቶች ወተት ምገባ ሲሆን በዚህም ተማሪዎች በስነ ምግብ ዳብረው...

ለልጆች አካላዊ እና አዕምሮአዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው የተማሪዎች የወተት ምገባ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ ።

‎ይህ የወተት ምገባው ፕሮግራም በወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር እና በወላይታ ልማት ማህበር SNV BRIDGE+ ፕሮጀክት ትብብር በከተማው ባሉ 8 የመንግስት ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች ላይ እየተተገበረ የሚገኝ ሲሆን አጠናክሮ ለማስቀጠል በማሰብ ከማህበሩ ማኔጅመንት አባላት እና ከተወጣጡ ከማህበሩ ሠራተኞች ጋር ውይይት...

ወላይታ ልማት ማህበር የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማሳደግ የያዘውን ዕቅድ ዕውን ለማድረግ ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር እየሰራ ይገኛል ።

‎ማህበሩ በዛሬው ዕለትም ከዚህ ቀደም አብሮት ከሚሰራው ET-LEARNS ከተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመሆን ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ 310 ክሮም ኮምፒውተር እና 10 ሰርቨሮችን ከነአክሰሰሪያቸው ለተለያዩ ት/ቤቶች አበርክቷል ። ‎‎በመድረኩ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና...

‎ማህበሩ በተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድርሻዉን እያበረከተ ነዉ።

‎ወላይታ ልማት ማህበር ዜጎች የተሻለ ኑሮ እንዲኖሩ ለማስቻል በያዘዉ ዕቅድ የተለያዩ ድጋፎችን በማመቻቸት የድርሻዉን እየተወጣ መቆየቱ ይታወቃል። ‎ማህበሩ ባሳለፍነዉ ዓመት በካዎ ኮይሻ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ዜጎችን በመደገፍና መልሶ በማቋቋም ሂደት ከመንግስትና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር በመሆን...

Unity For Development

Who We Are

A membership-based charity organization established in 2000 G.C with the aim of contributing to the local development endeavors of Wolaitta Zone.

What We Do

Successfully contributed its part in filling the development gaps of the government in Wolaitta Zone through the implementation of community based and demand driven projects.

Where We Do

Currently, we are operating in 16 Woredas and 7 City/town administrations in Wolaitta Zone.

How We Do

Provide integrated approach incorporating Education, Livelihoods, Health, and provision of WASH program.

Boarding Schools

About WODA Boarding School

WODA is a free-will or voluntary-membership-based organization. The membership structure of WODA stretches down to the remote village level to promote voluntary grassroots involvement to serve as a strategic partner for development in their respective localities. In order to achieve its objectives, WODA has done a lot of development activities; from those activities, education is one of the major thematic areas of WODA. Because education is one of the most important aspects of human development. It plays a pivotal role in the socioeconomic development of a nation and a society. Boarding school is a school that provides some or all pupils with accommodation and daily meals. Boarding schools are facilities where lodging and meals are provided to students alongside formal education.

Goals of Wolaitta Development Associations

Testimonials

What others said about WODA...

ወልማ ማን እንደሆነ እኛ እንዳወቅነዉ ሁሉም ሰው ቀምሶ ጣዕሙን ባየና እላለዉ፡፡ ምክንያቱም በዉስን አቅሙ ይህን ያህል ዉለታ ለእኛም ለሀገሪቱም በመዋል በጥቂት አመታት ለአለም ኩራት የሆኑ ግለሰቦችን ማፍራት ከቻለ ምን አለበት አቅሙን የሚያባዛ ማሽን ነገር በተፈጠረለት ያስብላል፡፡
ዶ/ር ደስታ ዳርጮ
የቀድሞ የወላይታ የሊቃ ተማሪ
ያ በወላይታ ሊቃ ውስጥ ያለፍኩበት ታላቅ ተጋድሎ አሁን ላይ በምንም ዓይነት እጅ እንዳልሰጥና በነገሮች ሁሉ የአሸናፊነት ስሜት እንዲኖረኝ አግዞኛል፡፡
ኢ/ር ብሩክ አባይነህ
የቀድሞ የወላይታ የሊቃ ተማሪ