የወላይታ ልማት ማህበርና አርባምንጭ ተሃድሶ ማዕከል በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡
የወላይታ ልማት ማህበር ከተለያዩ ሀገር በቀልና አለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር የልማት ተግባራትን ያከናውናል፡፡ ማህበሩ በትኩረት ይዞ ከሚሰራቸው የልማት ተግባራት አንዱ በሆነው የተቀናጀ ጤና በመሰረተ ማህረሰብ ተሃድሶ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር አካል ጉዳተኞችን ያካተተ የልማት ተግባራትን እያከናወነ ቆይቷል፤ እያከናወነም ነው፡፡ማህበሩ በዛሬው ዕለት ከአርባምንጭ ተሃድሶ ማዕከል ጋር በትብብር መስራት የሚያስችል ስምምነት […]
የወላይታ ልማት ማህበርና አርባምንጭ ተሃድሶ ማዕከል በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ Read More »




