ማህበሩ ለወጣቶች ከ6 መቶ ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የጸጉር ማስተካከያ ዕቃዎችን ገዝቶ አበረከተ፡፡
ማህበሩ ለወጣቶች ከ6 መቶ ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የጸጉር ማስተካከያ ዕቃዎችን ገዝቶ አበረከተ፡፡ የወላይታ ልማት ማህበር በሁለንተናዊ ልማት የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተለያየ ጊዜ በሚተገብራቸው የልማት ተግባራት ተጠቃሚ አድርጓቸዋል፡፡ ማህበሩ ከአጋር ድርጅቶች በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለወጣቶች የክህሎት ማሳደጊያ ስልጠና በመስጠትና በማህበር ተደራጀተው በቁጠባ በመሰማራት ኑሮአቸውን እንድያሻሽሉ ሁኔታዎችን በመማመቻቸት ሲሰራ ቆይቷል፡፡ ልማት ማህበሩ ከጣሊያን የሀገር ውስጥ […]
ማህበሩ ለወጣቶች ከ6 መቶ ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የጸጉር ማስተካከያ ዕቃዎችን ገዝቶ አበረከተ፡፡ Read More »










