ማህበሩ በተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድርሻዉን እያበረከተ ነዉ።
ወላይታ ልማት ማህበር ዜጎች የተሻለ ኑሮ እንዲኖሩ ለማስቻል በያዘዉ ዕቅድ የተለያዩ ድጋፎችን በማመቻቸት የድርሻዉን እየተወጣ መቆየቱ ይታወቃል። ማህበሩ ባሳለፍነዉ ዓመት በካዎ ኮይሻ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ዜጎችን በመደገፍና መልሶ በማቋቋም ሂደት ከመንግስትና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር በመሆን የራሱን አስተዋጽኦ እያበረከተ የቆየ ሲሆን በዛሬዉ ዕለት በዞነነ አስተዳደርና በተለያዩ አካላት ድጋፍ የሰራቸዉን መኖሪያ ቤቶች በአደጋዉ ምክንያት
ማህበሩ በተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድርሻዉን እያበረከተ ነዉ። Read More »











