በአካትቶ ልማት ዘላቂነት ዙርያ ምክክር ተደረገ።
በአካትቶ ልማት ዘላቂነት ዙርያ ምክክር ተደረገ። የወላይታ ልማት ማህበር ከCBM (Christian Blind Mission) ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ በቦሎሶ ቦምቤ፣ ኪንዶ ኮይሻና ዳሞት ሶሬ ወረዳዎች በሚተገበረው CBID(Community Based Inclusive Development) ፕሮጀከት አካል ጉዳተኞችንና ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎችን የመደገፍና የማብቃት ስራ ይሰራል። ፕሮጀክቱ ከሰሞኑ በሶስቱም ወረዳዎች ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኋላ ስላለው የአካትቶ ልማት ተግባራት ቀጣይነት ምክክር […]
በአካትቶ ልማት ዘላቂነት ዙርያ ምክክር ተደረገ። Read More »











