ወላይታ ልማት ማህበር የሚያስተዳድራቸው የሊቃ ትምህርት ቤቶች ቁጥር ወደ አራት ከፍ አለ፡፡
ወላይታ ልማት ማህበር ላለፉት 16 ዓመታት በዞኑ ማዕከል ወላይታ ሶዶ አንድ ትምህርት ቤት ከፍቶ ብሩህ አዕምሮ እያላቸው በኢኮኖሚ አቅም ማነስ ምክንያት ጥራት ያለውን ትምህርት ማግኘት ያልቻሉ ተማሪዎችን ሙሉ ስኮላርሺፕ በመስጠትና ወጪ የሚጋሩ ተማሪዎችን በመቀበል ጥራት ያለውን ትምህርት በመስጠት ከወላይታ ዞን አልፎ በደቡብ ክልልና በሀገር አቀፍ ደረጃ በርካታ የህክምና ዶክተሮችን፣ መሀንዲሶችንና በሌሎች ሙያ የተሰማሩ ባለሙያዎችን አፍርቷል፤ […]
ወላይታ ልማት ማህበር የሚያስተዳድራቸው የሊቃ ትምህርት ቤቶች ቁጥር ወደ አራት ከፍ አለ፡፡ Read More »










