ለማህበሩ ፋይናንስ አመራሮችና ባለሙያዎች የፋይናንስ ሪፖርት ስልጠና ተሰጠ፡፡
የወላይታ ልማት ማህበር ከአባላቱ፣ ከረጂ ድርጅቶችና ከገቢ ማስገኛ ተቋማት የሰበሰበውን ሀብት ለታለመለት የልማት ግብ ለማዋል ሀብቱን በዘመናዊ የፋይናንስ አሰራር ይመራል፡፡ ማህበሩ መንግስታዊ ያልሆነና ለትርፍ ያልተቋቋመ የልማት ድርጅት እንደመሆኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸውን የፋይናንስ አሰራሮች ይከተላል፡፡ ይኼም የፋይናንስ አሰራር ስታንዳርድ IFRS/IPSAS (International Financial Reporting Standards/ International Public Sector Accounting Standards) ነው፡፡ ማህበሩ ለፋይናንስ አመራሮችና ባለሙያዎች […]
ለማህበሩ ፋይናንስ አመራሮችና ባለሙያዎች የፋይናንስ ሪፖርት ስልጠና ተሰጠ፡፡ Read More »









