ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚተገበር የትምህርት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ተካሄደ፡፡
ወላይታ ልማት ማህበር በሰው ሀብት ልማት ዘርፍ ከአጋር ድግርጅቶች ጋር በመተባበር በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ እንደቆየ ይታወቃል፡፡ ማህበሩ ከነዚህ አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ከመንግስት ጎን በመሆን የራሱን ድርሻ አበርክቷል፤ እያበረከተም ነው፡፡ ማህበሩ በዛሬው ዕለት በወላይታ ዞን አምስት መዋቅሮች የሚተገብረውን የዳግም ትምህርት ዕድል ፕሮጀክት አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና ከወላይታ ዞን ከተለያዩ […]
ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚተገበር የትምህርት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ተካሄደ፡፡ Read More »











