News

WODA News

Play-Based Learning Project TOT Underway to Improve Pre-Primary Education Quality in Wolaita Zone

Wolaitta Development Association, Rise Alliance for Children, Wolaita Zone Education Department, and Gugut Montessori are jointly conducting a training of trainers (TOT) and education professionals workshop for the Play-Based Learning project.​This training is being implemented based on a prior Memorandum of Understanding (MoU) signed between Wolaitta Development Association, Rise Alliance for Children, Wolaita Zone Education […]

Play-Based Learning Project TOT Underway to Improve Pre-Primary Education Quality in Wolaita Zone Read More »

‎‎የወላይታ ልማት ማህበር ልዩ ገቢ ማሰባሰቢያ እራት ግብዣ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ

ማህበሩ ባዘጋጀው በዚህ የልዩ ገቢ ማሰባሰቢያ እራት ግብዣ መርሀ ግብር የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ገብረመስቀል ጫላ፣ የወላይታ ዞንና ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ስራ ኃላፊዎች፣ የማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አበባየሁ ቶራ፣ የስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ባለሀብቶች፣ የማህበሩ አባላት እና የአካባቢው ታዋቂ እንግዶች ተገኝተዋል። ‎መርሀ ግብሩ በወላይታ ልማት ማህበር እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን

‎‎የወላይታ ልማት ማህበር ልዩ ገቢ ማሰባሰቢያ እራት ግብዣ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ Read More »

በኬንያ የወላይታ ልማት ማህበር ቅርንጫፍ ተመሰረተ።

በዛሬዉ ዕለት በኬንያ የሚኖሩ ከ500 በላይ የወላይታ ተወላጆችና ወዳጆች በአንድነት ተሰብስበው የወላይታ ልማት ማህበር ኬንያ ቅርንጫፍ በይፋ አቋቁመዋል። የቅርጫፉ ምስረታ የተካሄደዉ በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሲሆን ቅርንጫፉን ለአንድ ዓመት የሚያስተባብሩ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ተመርጠዋል፤ በመተዳደሪያ ደንብ ላይ ዉይይት ተደርጎም ጸድቋል። በምስረታዉ ስነ-ስርዓት በኬንያ የኢፌዴሪ አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ባጫ ደበሌ እና የሚስዮኑ ምክትል መሪ አምባሳደር ደመቀ

በኬንያ የወላይታ ልማት ማህበር ቅርንጫፍ ተመሰረተ። Read More »

ወላይታ ልማት ማህበር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የቴሌ አጭር መልዕክትና ቴሌብር አካዉንት የልዩ ገቢ ማሰባሰቢያ አማራጮችን አስተዋወቀ።

‎ልማት ማህበሩ በወላይታ የሚተገብራቸዉን የልማት ተግባራት ለማከናወን የልዩ ገቢ ማሰባሰቢያ መርሀግብር አዘጋጅቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ከማሰባሰቢያ ስልቶች ዋና ዋና የሆኑት የአጭር መልዕክት ቁጥርና ቴሌብር አካዉንት ይገኛሉ። ‎ማህበሩ በዛሬዉ ዕለት እነዚህን የገቢ ማሰባሰቢያ ስልቶችን በይፋ አስተዋዉቋል። የወላይታ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አበባየሁ ቶራ አጭር መልዕክት ቁጥሩንና ቴሌብር አካዉንት አጠቃቀሙን አስተዋዉቀዉ በአማራጮቹ ሁሉም የህብረተሰብ

ወላይታ ልማት ማህበር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የቴሌ አጭር መልዕክትና ቴሌብር አካዉንት የልዩ ገቢ ማሰባሰቢያ አማራጮችን አስተዋወቀ። Read More »

Wolaita Liqa School Alumni Celebrate Continued Excellence in Medical Education

‎Wolaita Development Association (WODA) is marking a significant achievement as 20 alumni from the prestigious Wolaita Liqa School prepare to graduate from Hawassa College of Health and Medical Sciences on March 22, 2026. This group includes 15 medical doctors and five health science professionals, following closely on the heels of ten other Wolaita Liqa alumni

Wolaita Liqa School Alumni Celebrate Continued Excellence in Medical Education Read More »

ለአርሶ አደሮች የምርጥ ዘርና ማዳበሪያ ድጋፍ ተደረገ።

ወላይታ ልማት ማህበር ከጣሊያን መንግስት (Italian Presidency Council of Ministers) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የአርሶ አደሮችን ኑሮ በዘላቂነት ለማሻሻል የሚያስችል የግብርና ግብዓቶች ድጋፍ አደረገ። ‎ማህበሩ ድጋፉን ያደረገዉ Farms for the Future ፕሮጀክት በኩል CEFA-ETS ከተሰኘ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ጋር በመሆን በዞኑ ሁለት ወረዳዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች ነዉ። ድጋፉ በኪንዶ ዲዳዬ እና በሁምቦ ወረዳዎች የሚገኙ 200 አርሶ አደሮች

ለአርሶ አደሮች የምርጥ ዘርና ማዳበሪያ ድጋፍ ተደረገ። Read More »

ማህበሩ በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።

ወላይታ ልማት ማህበር በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ማዞ ዶይሳ ቀበሌ በመሬት መንሸራተትና በጎርፍ አደጋ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች የ4 መቶ ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል። ‎​​የጋሞ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የስራና ክህሎት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሀኪሜ አየለ ወላይታ ልማት ማህበር በችግር ወቅት በአካል ተገኝቶ ላሳየዉ ወንድማዊ አጋርነትና ላደረገዉ የገንዘብ ድጋፍ እንዲሁም ላቀረበዉ ማጽናኛ በራሳቸዉና በዞኑ ሕዝብ ስም

ማህበሩ በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። Read More »

Wolaitta Development Association Reviews 2025 Achievements and Sets 2026 Resource Mobilization Plan

The Resource Mobilization Officers of Wolaitta Development Association (WODA) held a consultative meeting with the Association’s Chief Executive Officer, Dr. Abebayehu Tora; the Deputy CEO for Administration and Development, Dr. Wondimu Woldie; and the Deputy CEO for Membership Development and Programs, Mrs. Elisabet Asfaw, to review organizational performance. The discussion focused on the evaluation of

Wolaitta Development Association Reviews 2025 Achievements and Sets 2026 Resource Mobilization Plan Read More »

Wolaitta Development Association and MOENCO Ethiopia Forge Partnership to Strengthen Sustainable After-Sales Support

Wolaitta Development Association (WODA) has officially entered into partnership with MOENCO Ethiopia to strengthen long-term cooperation and establish a sustainable after-sales support system for heavy-duty machines and tractors. Speaking at the partnership engagement, WODA Chief Executive Officer, Dr. Abebayehu Tora, stated that the collaboration is designed to improve operational efficiency, equipment reliability, and service sustainability

Wolaitta Development Association and MOENCO Ethiopia Forge Partnership to Strengthen Sustainable After-Sales Support Read More »

Wolaita Development Association Empowers Facilitators with Refresher Training for Accelerated Learning

In a strategic move to boost educational access for out-of-school children, a comprehensive refresher training for Accelerated Learning Program (ALP) facilitators was recently conducted.The program specifically targeted facilitators from three districts, namely Arek town, Bayra Koysha, and Damot Gale districts, focusing on teaching-learning methodologies designed to condense curriculum without compromising quality.The training comes at a critical time as

Wolaita Development Association Empowers Facilitators with Refresher Training for Accelerated Learning Read More »