ማህበሩ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት የግብርና ትምህርትና ምርምር ማዕከል ለማቋቋም እየሰራ ነው፡፡
የወላይታ ልማት ማህበር ከመንግስት ጋር በመቀናጀት በአkባቢው ልማት በመሰማራት በዞኑ በጎ ለውጦችን በማስመዝገብ ይታወቃል፡፡ ማህበሩ ትኩረት አድርጎ በሚንቀሳቀስባቸው በሰው ሀብት ልማት፣ በዘላቂ የኑሮ ማሻሻያ እና በተቀናጀ ጤና አጋር ድርጅቶች በትብብር የሚሰሩ ሲሆን በዚህም ከበርካታ ተቋማት ጋር በመስራት የካበተ ልምድ አለው፡፡ ማህbሩ በዛሬው ዕለት “Building Resilience through Education (BRTE2)” ከተሰኘ ፕሮጀክት ጋር በወላይታ ዞን የግብርና ትምህርትና […]
ማህበሩ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት የግብርና ትምህርትና ምርምር ማዕከል ለማቋቋም እየሰራ ነው፡፡ Read More »







