woda

ሐጂ መስጠፋ አወል የሙለጌ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ባለቤት ለወላይታ ልማት ማህበር ያሠሩትን የሊቃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ህንጻ ለልማት ማህበሩ

12
33
tre
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከፍተኛ ውጤት
ላስመዘገቡ ተማሪዎችና ለት/ቤቱ ሽልማት ሲያበረክቱ
liqa
Wolaitta Liqa School Secondary Students
ab

የወላይታ ሊቃ አረካ ትምህርት ቤት በይፋ ስራ ማስጀመሪያ

ase

ማህበሩ በዞኑ ሶስተኛውን የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ስራ...

aw-1
photo_2024-04-22_10-07-10-1
ASe
photo_2024-05-02_16-11-16
qq

ወላይታ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሊቃን ለማጠናከር የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ
IMG_20231122_140923_122
Wolaitta Guttara Meeting Hall
Shadow

ለልጆች አካላዊ እና አዕምሮአዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው የተማሪዎች የወተት ምገባ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ ።

‎ይህ የወተት ምገባው ፕሮግራም በወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር እና በወላይታ ልማት ማህበር SNV BRIDGE+ ፕሮጀክት ትብብር በከተማው ባሉ 8 የመንግስት ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች ላይ እየተተገበረ የሚገኝ ሲሆን አጠናክሮ ለማስቀጠል በማሰብ ከማህበሩ ማኔጅመንት አባላት...

ወላይታ ልማት ማህበር የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማሳደግ የያዘውን ዕቅድ ዕውን ለማድረግ ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር እየሰራ ይገኛል ።

‎ማህበሩ በዛሬው ዕለትም ከዚህ ቀደም አብሮት ከሚሰራው ET-LEARNS ከተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመሆን ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ 310 ክሮም ኮምፒውተር እና 10 ሰርቨሮችን ከነአክሰሰሪያቸው ለተለያዩ ት/ቤቶች አበርክቷል ። ‎‎በመድረኩ በመገኘት...

‎ማህበሩ በተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድርሻዉን እያበረከተ ነዉ።

‎ወላይታ ልማት ማህበር ዜጎች የተሻለ ኑሮ እንዲኖሩ ለማስቻል በያዘዉ ዕቅድ የተለያዩ ድጋፎችን በማመቻቸት የድርሻዉን እየተወጣ መቆየቱ ይታወቃል። ‎ማህበሩ ባሳለፍነዉ ዓመት በካዎ ኮይሻ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ዜጎችን በመደገፍና መልሶ በማቋቋም ሂደት...

ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚተገበር የትምህርት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ተካሄደ፡፡

ወላይታ ልማት ማህበር በሰው ሀብት ልማት ዘርፍ ከአጋር ድግርጅቶች ጋር በመተባበር በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ እንደቆየ ይታወቃል፡፡ ማህበሩ ከነዚህ አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ከመንግስት ጎን በመሆን የራሱን ድርሻ...

ልማት ማህበሩ ከሳቫና ፕሪንቲንግ ጋር በመተባበር ለአራት ትምህርት ቤቶች ከ1.1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አበረከተ።

ወላይታ ልማት ማህበር የልማት ስራዎችን ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን ይሰራል። ማህበሩ በሰዉ ሀብት ልማት በአጋርነት ከሚሰራቸው ተቋማት አንዱ ሳቫና ፕሪንቲንግ ሲሆን ለዘንድሮ የትምህርት ዘመን በወላይታ ዞንና ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ አራት ትምህርት...

በመትከል ማንሰራራት

የማህበሩ ሰራተኞች በወላይታ ሶዶ ከተማ ከሚገኙ ተቋማት ጋር በመሆን የአረንጓዴ አሻራ አኖሩ፡፡ ወላይታ ልማት ማህበር በአገር አቀፍ ደረጃ በዛሬው ዕለት የሚካሄደውን ሀገራዊ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ከሚገኙ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመሆን በማህበሩ...

ማህበሩ ከየትኛዉም ጊዜ ይልቅ የአባላት ድጋፍ እንደሚያስፈልገዉ ተነገረ።

በወላይታ ልማት የጠበላ ከተማ ቅርንጫፍ አባላት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬዉ ዕለት ተካሂዷል ።በጉባኤው የከተማዉ የልማት ማህበሩ አባላት የተገኙ ሲሆን የማህበሩና የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የ2024 እ.አ.አ ክንዉን ሪፖርትና የ2025 ዕቅድ በዝርዝር ቀርበዉ ዉይይት...

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በአረካ ከተማ የሚገኝውን የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ጎበኙ!።

በወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ጉብኝታቸው ተማሪዎች ትምህርታቸውን ጠንክረዉ እንዲማሩ ምክር ሰጥተዋል። ለትምህርት ቤቱ ውጤታማነት ሁሉም ባለ ድርሻ አካለት በቅንጅት መስራት እንደሚገባቸዉ አሳስበዎል በጉብኝቱ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጴጥሮስ ወ/ማርያምን ጨምሮ...

ከጎዳና ለተመለሱ ልጆች ወላጆች የንግድ ስራ መነሻ ካፒታልና ንብረት ተሰጣቸው፡፡

ወላይታ ልማት ማህበር አሜሪካን ሀገር ኮሎራዶ ግዛት ዴንቨር ከተማና አካባቢው ከሚገኙ የወላይታ ተወላጆች ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ወላይታ ሶዶ ከተማ በመምጣት ኑሮአቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ህጻናትን ወደቤተሰቦቻቸው በመመለስ ማቋቋሙ ይታወቃል፡፡...

Unity For Development

Who We Are

A membership-based charity organization established in 2000 G.C with the aim of contributing to the local development endeavors of Wolaitta Zone.

What We Do

Successfully contributed its part in filling the development gaps of the government in Wolaitta Zone through the implementation of community based and demand driven projects.

Where We Do

Currently, we are operating in 16 Woredas and 7 City/town administrations in Wolaitta Zone.

How We Do

Provide integrated approach incorporating Education, Livelihoods, Health, and provision of WASH program.

Boarding Schools

About WODA Special Boarding School

WODA is a free will or voluntary membership based organization. The membership structure of WODA stretches down to remote village level to promote voluntary grassroots involvement to serve as a strategic partner for development to their respective localities. In order to achieve its objectives, WODA has done a lot of development activities from those activities education is one of the major thematic area of WODA. Because, education is one of the most important aspects of human development. It plays a pivotal role in the socio economic development of a nation and a society. Boarding school is a school that provides some or all pupils with accommodation and daily meals. Boarding schools are facilities where lodging and meals are provided to students alongside formal education.The purpose of the boarding school is to produce.

Goals of Wolaitta Development Associations

Testimonials

What others said about WODA...

ወልማ ማን እንደሆነ እኛ እንዳወቅነዉ ሁሉም ሰው ቀምሶ ጣዕሙን ባየና እላለዉ፡፡ ምክንያቱም በዉስን አቅሙ ይህን ያህል ዉለታ ለእኛም ለሀገሪቱም በመዋል በጥቂት አመታት ለአለም ኩራት የሆኑ ግለሰቦችን ማፍራት ከቻለ ምን አለበት አቅሙን የሚያባዛ ማሽን ነገር በተፈጠረለት ያስብላል፡፡
ዶ/ር ደስታ ዳርጮ
የቀድሞ የወላይታ የሊቃ ተማሪ
ያ በወላይታ ሊቃ ውስጥ ያለፍኩበት ታላቅ ተጋድሎ አሁን ላይ በምንም ዓይነት እጅ እንዳልሰጥና በነገሮች ሁሉ የአሸናፊነት ስሜት እንዲኖረኝ አግዞኛል፡፡
ኢ/ር ብሩክ አባይነህ
የቀድሞ የወላይታ የሊቃ ተማሪ