WODA 2024 General Assembly News

“ልማት ማህበሩ ለዞኑ ሁለንተናዊ ብልጽግና አስተዋጽኦ ያላቸው በርካታ አኩሪ ተግባራት አከናውኗል።”አቶ ጴጥሮስ ወልደማርያም

የወላይታ ልማት ማህበር (ወልማ) 24ኛ ዓመት መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ጉባኤውን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የማህበሩ የበላይ ጠባቂ አቶ ጴጥሮስ ወልደማርያም የወላይታ ልማት ማህበር ባለፉት 24 ዓመታት በግብርና በሥራ ዕድል ፈጠራ በጤና በንፁህ መጠጥ ውሃ እና በመሠረተ ልማት ሥራዎች ለዞኑ ሁለንተናዊ ዕድገት አስተዋጽኦ ያላቸው በርካታ ተግባራት ተፈጽመዋል ብለዋል። የህዝባችን ፍሬ የሆነው […]

“ልማት ማህበሩ ለዞኑ ሁለንተናዊ ብልጽግና አስተዋጽኦ ያላቸው በርካታ አኩሪ ተግባራት አከናውኗል።”አቶ ጴጥሮስ ወልደማርያም Read More »

ጠቅላላ ጉባኤው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ገብረመስቀል ጫላን የማህበሩ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ መርጧል።

ጠቅላላ ጉባኤው የወላይታ ልማት ማህበርን የሚመሩ ቦርድ አመራሮች ምርጫ በማካሄድ ተጠናቅቋል። ጠቅላላ ጉባኤው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ገብረመስቀል ጫላን የማህበሩ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ የመረጠ ሲሆን ሰብሳቢውም ለጉባኤው የሥራ መመሪያ አስተላልፈዋል። የልማት ማህበሩን የሚመሩ የአመራር ቦርድ አባላት:- 1. የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ገ/መስቀል ጫላ የወላይታ ልማት ማህበር የቦርድ

ጠቅላላ ጉባኤው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ገብረመስቀል ጫላን የማህበሩ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ መርጧል። Read More »