ለፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ልጆች የአልባሳትና ጫማ ድጋፍ ተበረከተ፡፡
ወላይታ ልማት ማህበር በድህነትና በሌሎች ገፊ ምክንያቶች ወደ ጎዳና የወጡ ልጆችን ከጎዳና ላይ በማንሳት ወደ ትምህርት ገበታ እንዲቀላቀሉ በማድረግና የቤተሰቦቻቸው ኑሮ በዘላቂነት እንዲሻሻል ከአጋሮች ጋር በመሆን እየሰራ ነው፡፡ ማህበሩ በአገረ አሜሪካ ኮሎራዶ ግዛት ዴንቨር ከተማና አካባቢው ከሚገኙ የወላይታ ዳያስፖራ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በሚተገብረው በዚሁ REST (Reintegration and Empowerment of Street Children) ፕሮጀክት ባሳለፍነው ዓመት ልጆችን […]
ለፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ልጆች የአልባሳትና ጫማ ድጋፍ ተበረከተ፡፡ Read More »