Wolaitta Liqa News

በዛሬው ዕለት የወላይታ ሊቀ ትምህርት ቤት ፍሬ የሆኑ 31 የህክምና ዶክተሮች ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዋል፡፡

ወላይታ ልማት ማህበር ከድህነትና ኋላ ቀሪነት የተላቀቀ ወላይታን የማዬት ራዕዩን እውን ለማድረግ ትምህርት ወሳኝ መሳሪያ መሆኑን በማመን በኢትዮጵያ ሚሊኒዬም ወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤትን አቋቋመ፡፡ ትምህርት ቤቱ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ በስኬት ጎዳና በመጓዝ ከሀገር ውስጥ አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ተማሪዎችን በማፍራት አካባቢውን በበጎ ጎን ስሙ ከፍ እንዲል የራሱን ሚና ሲጫወት ቆይቷል፡፡ ትምህርት ቤቱ ከ2005 ዓ.ም […]

በዛሬው ዕለት የወላይታ ሊቀ ትምህርት ቤት ፍሬ የሆኑ 31 የህክምና ዶክተሮች ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዋል፡፡ Read More »

ማህበሩ የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ጥንካሬውን እንደሚያስቀጥል ተነገረ፡፡

በወላይታ ልማት ማህበር የሚተዳደረው የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት በወላይታ ሶዶ ከተማ ብቻ ሀኖ በአገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ደረጃ ስመ ጥር ሆኖ ውጤታማ ተማሪዎችን እያፈራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ማህበሩ በያዝነው 2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ቤቱን ቁጥር በመጨመር በዞኑ ሶስት አካባቢዎች በይፋ ስራ አስጀምሯል፡፡ በዛሬው ዕለት አራተኛው የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት በገሱባ ከተማ አስተዳደር በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡

ማህበሩ የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ጥንካሬውን እንደሚያስቀጥል ተነገረ፡፡ Read More »

ማህበሩ በዞኑ ሶስተኛውን የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ስራ አስጀምሯል።

የወላይታ ልማት ማህበር ላለፉት ጊዜያት በወላይታ ዞን በቁጥር አንድ ብቻ የነበረውን የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ለማስፋፋት በያዘው ዕቅድ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሶስት ትምህርት ቤቶችን ለመከፈት እንቅስቃሴ ጀምሮ ዕቅዱን በማሳካት በያዝነው ሳምንት ሁለተኛውን ትምህርት ቤት በአረካ ከተማ አስተዳደር በይፋ ስራ ማስጀመሩ ይታወሳል፡፡ በዛሬው ዕለት ደግሞ በቦዲቲ ከተማ አስተዳደር በዞኑ ሶስተኛውን የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት በይፋ

ማህበሩ በዞኑ ሶስተኛውን የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ስራ አስጀምሯል። Read More »

በዛሬዉ ዕለት የወላይታ ሊቃ አረካ ትምህርት ቤት በይፋ ስራ ጀምሯል።

በማስጀመሪያዉ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጴጥሮስ ወልደማርያምን ጨምሮ ሌሎች የወላይታ ዞን የስራ ኃላፊዎች፣ የወላይታ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አሰፋ ናና እና የወልማ ማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል። በቀጣይ ቀናትም የቦዲቲና ገሱባ ትምህርት ቤቶች በይፋ ተከፍተዉ ስራ የሚጀምሩ ይሆናል።

በዛሬዉ ዕለት የወላይታ ሊቃ አረካ ትምህርት ቤት በይፋ ስራ ጀምሯል። Read More »

የወላይታ ሊቃ ተማሪ የነበሩ አርባ ሶስት ሐኪሞች መመረቃቸዉ ተገለጸ !!

September 26,2022 ከዛሬ ሰባት አመት በፊት ወላይታ ሊቃ ተማሪ የነበሩ ሴት 08 ወንድ 35 በድምሩ 43 (አርባ ሶስት) ዶክተሮች ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸዉን አጠናቅቀዉ መመረቃቸዉን ወላይታ ልማት ማህበር ገለጸ፡፡ የወላይታ ሊቃ ት/ቤት በ2013ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዉጤትም በአገር ደረጃ አንደኛ መሆኑ ና ሊቃ ት/ቤት ከተመሰረተ እስ ከ አሁን ድረስ ዉጤታማ የመሆኑ ሚስጥር ወላይታ ልማት ማህበር

የወላይታ ሊቃ ተማሪ የነበሩ አርባ ሶስት ሐኪሞች መመረቃቸዉ ተገለጸ !! Read More »