GreenLegacy የማህበሩ ማኔጅመንት አባላት ከወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት አመራሮች ጋር በመሆን አረንጓዴ አሻራ አኖሩ፡፡

የወላይታ ልማት ማህበር ማኔጅመንት አባላት ከወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት አመራሮች፣ መምህራንና ተማሪዎች ጋር በመሆን ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለመተግበር በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ችግኝ ተክለዋል፡፡ ወላይታ ልማት ማህበር መንግስት ለአየር ንብረት የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ የተራቆቱ አካባቢዎችን መልሶ በማልማት የራሱን ድርሻ ሲወጣ እንደቆየ ይታወቃል፡፡ ማህበሩ በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ባለው ሀገራዊ የችግኝ ተከላ […]

GreenLegacy የማህበሩ ማኔጅመንት አባላት ከወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት አመራሮች ጋር በመሆን አረንጓዴ አሻራ አኖሩ፡፡ Read More »