በወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ጉብኝታቸው ተማሪዎች ትምህርታቸውን ጠንክረዉ እንዲማሩ ምክር ሰጥተዋል። ለትምህርት ቤቱ ውጤታማነት ሁሉም ባለ ድርሻ አካለት በቅንጅት መስራት እንደሚገባቸዉ አሳስበዎል
በጉብኝቱ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጴጥሮስ ወ/ማርያምን ጨምሮ የዞኑና የአረካ ከተማ አመራሮች ተገኝተዋል።